"የኔ ህዝብ ባሂማ ጥቃት እየደረሰበት ነው፤ በህዝቤ ላይ ጥቃት የሚከፍቱ አካላት በጣም አደገኛ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸው ማወቅ አለባቸው፤ በዚህ ምድር የትኛውም ሃይል ህዝቤን መግደል አይችልም" ሲሉም ...
" እቤት ነው ያለሁት፣ የኤም23 አማጺያንን በከተማው ውስጥ አይቻለሁ" ሲል ተናግሯል። ደሞክራሲያዊ ረፐብሊክ ኮንጎ ጎረቤቷን ሩዋንዳን የኤም23 አማጺያንን በማስታጠቅና በመርዳት ክስ እያቀረበች ነው። ...
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በመካከለኛው ምስራቅ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ለማድረግ እስራኤል ገብተዋል። በሙኒክ የደህንነት ጉባኤ ተሳትፈው ወደ ቴል አቪቭ ያቀኑት የውጭ ጉዳይ ...
ከጥር 19 2025 ጀምሮ ተግባራዊ በሆነው የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት ሃማስ በስድስት ዙሮች 24 ታጋቾችን ለእስራኤል አስረክቧል። እስራኤልም የእድሜ ልክ እና ረጅም አመታት እስር ...
የአሜሪካና ሩሲያ ባለስልጣናት ሶስት አመት ገዳማ ያስቆጠረውን የዩክሬይን ጦርነት ለማስቆም ያለመ ንግግር ለመጀመር በቀጣዮቹ ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ሊገናኙ መሆናቸውን ሮይተርስ ስለጉዳዩ ቅርበት ...
ተጠባበቂ ሀይሎችን ሳይጨምሮ 74 ሺህ ወታደሮች እንዳሏት የምትገለጸው ብሪታንያ የዩክሬን ሰላም ማስከበር ተልዕኮን ለመምራት እስከ 44 ሺህ ወታደሮችን ማዋጣት ይጠበቅባታል ሲሉም የቀድሞው አዛዥ ...
ሳምሰንግ ያስተዋወቀው አዲሱ S25 ሞባይል ስልክ ምን የተለየ ነገር አለው? በዓለማችን ካሉ ምርጥ የቴክኖሎጂ እና ኤሌክትሮኒክስ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳምሰንግ ኤአይ ቴክኖሎጂ ...
በዚህም ጂቡቲን ወክለው በእጩነት የቀረቡት መሀሙድ አሊ የሱፍ ምርጫውን በማሸነፍ ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በመሆን መመረጣቸውን አል ዐይን አማርኛ ያገኘው መረጃ ያመለክታል። ...
ሃማስ በዛሬው እለት በካንዩኒስ የለቀቃቸው ሶስት እስራኤላውያን ታጋቾች ኢየር ሆርን፣ ሳጊ ዴከል-ቼን እና ሳሻ (አሌክሳንደር) ትሮፋኖቭ መሆናው ታውቋል። ሶስቱ ታጋቾች በእስራኤል ጦር ወደ ሀገራው ...
በመድረኩ ላይ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደሚገኙ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ሳይታሰብ ወጣቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ቫንስ ተገኝተው ሩሲያን እና ሌሎች የአውሮፓ ደህንነት ስጋት የተባሉ ሀገራትን ...
ኢለን መስክ እና ሌሎች የንግድ ሰዎች ባንድ ላይ ሆነው ኦፕን አይ ኩባንያን በ97 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ጥያቄ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎባቸዋል፡፡ ኦፕን አይ ኩባንያ እንዳስታወቀው ቻትጅፒቲን ...
ትራምፕ በኦቫል ቢሯቸው ውስጥ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "ዛሬ ከሰዓት ምን ላይ ምን ሊከሰት እንደሚችል አላውቅም፣ እኔ ብሆን ግን በጣም ከባድ አቋም እወስዳለሁ፤ እስራኤል ምን እንደምታደርግ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results