የከፍተኛ ፍርድ ቤቱ ዳኛ ፈርናንድዝ ፔሪዮቶ ሩቢያልስን ጾታዊ ጥቃት በማድረስ ጥፋተኛ ሆኖ አግኝተውታል። ነገርግን ዳኛው እንዳሉት ድርጊቱ ማስፈራሪያ ወይም ጥቃት የሌለበት በመሆኑ በክብደቱ አነስተኛ ...
የሳኡዲ ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ከግብጽ፣ ዮርዳኖስ፣ አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ ኦማ እና ባህሬን መሪዎች ጋር "መደበኛ ያልሆነ ወንድማዊ" ምክክር ያደርጋሉ ብሏል የሳኡዲ ዜና ...
ዋናው ነገር እናት መሆኔ ነው በሚል እሳቤም አምጣ የወለደችውን ልጅ ልጁ ነው ብላ ተቀብላ እየኖረች እያለ ግን ጽንሱ በቤተ ሙከራ እንዲፈጠር ያደረገው ኩባንያ ያልታሰበ ስህተት መስራቱን እና ይቅርታ ...
የአሜሪካ አየር ኃይል የጦር አውሮፕላች የውጊያ ዝግጁነት በ20 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉ ተዘገበ። “ሚሊተሪ ዎች” የተባለው ጋዜጣ ይዞት እንደወጣው ሪፖርት ከሆን የአሜሪካ አየር ኃይል የውጊያ ዝግጁነት በ2024 አማካይ 67.15 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። ...
የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን 5 ኪሎግራም በሚመዝነውና ሳይፈነዳ ተጠምዶ በተገኘው ፈንጂ ላይ "በቀል ከቱልካረም" የሚል ጽሁፍ እንዳለው ዘግበዋል። "ቱልካረም" የእስራኤል ጦር በሃይል በተያዘችው ...
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤም 23 አማፂያን በምስራቃዊ ግዛቶቿ እያደረጉ ያሉትን መስፋፋት ለመግታት ቻድን ወታደራዊ ዕርዳታ ጠየቀች፡፡ የኤም 23 ታጣቂዎች በቅርብ ጊዜያት በማዕድን በበለጸጉት ...
የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ይህን የእንቁላል ዋጋ መናር ለማስተካከል ሲባል ከቱርክ ጋር ስምምነት ፈጽሟል። በዚህ ስምምነት መሰረት ቱርክ ለአሜሪካ 15 ሺህ ቶን ወይም 700 ኮንቴይነር እንቁላል ...
ባለፈው አመት 50 ባለ አምስት ዲጂት ቁጥሮችን በፍጥነት በመደመር የአለም ክብረወሰንን የሰበረው አርያን በቅርቡ በዱባይ በተካሄደ ውድድር በአንድ ቀን ብቻ ስድስት ክብረወሰኖችን መሰባበሩን የህንዱ ...
የግብጽ ብሄራዊ ቴሌቪዥን የፕሬዝዳንቱ የሪያድ ጉዞ ዋነኛ አለማን ባይጠቅስም በጋዛ ወቅታዊ ጉዳይ ከሳኡዲው ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚመክሩ እየተዘገበ ነው። ...
ወደ አዳራሹ ለመግባት ታዳሚዎች ከ53 ፓውንድ እስከ 160 ፓውንድ ክፍያ መክፈል ግዴታ ሲሆን ከቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ፎቶ ለመነሳት ደግሞ 121 ፓውንድ ያስከፍላሉ ሲል ዘ ጋርዲያን ዘግቧል። አሁን ላይ ለዴይሊ ሜይል በአምደኝነት እያገለገሉ ያሉት ቦሪስ ጆንሰን ከአሜሪካዊው ታዋቂ ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ጋር ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results