የትራምፕ አስተዳደር “ የጃኑዋሪ 6 ጉዳይ” በመባል በሚታወቀው ከአራት አመት በፊት የተካሄደውን ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በዩናይትድስ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንፃ ላይ በደረሰው ጥቃት ዙርያ ምርመራ ላይ የተሳተፉ አቃቢያነ ህጎችን ከስራ አባሯል፡፡ በዚህ ሂደት ተሳትፎ የነበራቸው የፌደራል ምርመራ ቢሮ ኤፍ ቢ አይ መርማሪዎች ...
በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን መካከል ያለውን ግጭት ለማስቆም በተደረሰሰው ስምምነት መሰረት ሃማስ ሶስት የእስራኤል ታጋቾችን ዛሬ ለቋል፡፡ የ54 አመቱ ፈረንሣይ-እስራኤላዊው ኦፌር ካልዴሮንና የ35 ዓመቱ ያርደን ቢባስ፣ ወደ እስራኤል ከመመለሳቸው በፊት በደቡብ የጋዛ ከተማ ካን ዮኒስ ለቀይ መስቀል ...