"ምክንያት ላይ የተመሠረተ የአስተሳሰብ አብዮት" ጥሪ በማቅረብ፣ በሚፈልጉት መንገድ የአሜሪካን የፖለቲካ ምሕዳር ለመለወጥ በርካታ አስፈፃሚ ትዕዛዞችን መፈረም እንደሚጀምሩ ተናግረዋል፡፡ ትረምፕ ቃለ ...
በ2024ቱ ምርጫ ዶናልድ ትረምፕ ሕዝባዊውንም ኾነ ኢሌክቶራል ካሌጅ ተብለው የሚጠሩትን የአስመራጮች ድምፅ አሸንፈው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ትረምፕን ለድል ያበቋቸው በርካታ ጉዳዮችና ሁኔታዎች እንዳሉ የፖለቲካ ተንታኞችም ሆነ የትረምፕ ደጋፊዎቻቸው ያስረዳሉሉ። ትረምፕ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ በ34 ወንጀሎች ...
ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ሰኞ 47ኛ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ሆነው ቃለ መሐላቸውን ፈጽመዋል። 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት እና በጆ ባይደን የተሸነፉት ትረምፕ ከአራት ዓመታት በኋላ በ47 ...
Donald Trump took the oath of office Monday, becoming the 47th president of the United States. He is only the second president to serve a second nonconsecutive term after Grover Cleveland in the 1890s ...
The blast happened Saturday near the Suleja area of Niger state after individuals attempted to transfer gasoline from one ...
The inauguration ceremony will be a scaled-down event due to frigid weather, with about 600 people witnessing the change of ...
በአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ በዓለ ሲመት ትልቅ ቀን ነው፡፡ የራሱ የኾነ ወግ እና ሥርዐትም አሉት። አንዳንዶቹ ከመጀመሪያው ፕሬዝደንት በዓለ ሲመት ጀምሮ የነበሩ የክፍለ ዘመናት ዕድሜ የጠገቡ ወጎች አና ...
(ሙሉ ዘገባውን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን እየተመለሱ ባሉበት ወቅት ከአፍሪካ ጋር የሚኖራቸው ግንኙነት በተለይ ከፀጥታ እና ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አምስት አብያተ ክርስቲያናት የጥምቀት በዓልን ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት በጋራ አክብረዋል፡፡ የአከባበር ሥነ ሥርዐቱ ...